የፋይናንስ እውቀት (Financial Literacy)

ለወጣቶች የገንዘብ ምክሮች

FiFi Finance አማርኛ, የፋይናንስ እውቀት (Financial Literacy)

ዛሬውኑ መወገድ የሚገባቸውና ወጣቶች የሚፈጽሟቸው 6 ገንዘብ ነክ ስህተቶች

የፎርብስ የዓለማችን ባለጸጎች ዝርዝር እንደሚያመለክተው፣ በዓለማችን እጅጉን ባለጸጋ የሆኑት ሰዎች ኩባንያዎቻቸውን የመሰረቱት ዕድሜያቸው ገና በአስራዎቹ ውስጥ እያለ ነው። እጅግ ባለጸጋ አሜሪካዊያን መካከል እንደ ማርክ ኩባን፣ ቢል … ማንበብዎን ይቀጥሉ

የበጀት ምክሮች

የፋይናንስ እውቀት (Financial Literacy)

ዛሬውኑ መጠቀም መጀመር ያለባችሁ 7 ጠቃሚ የበጀት ምክሮች (Budget Tips)

በአሁኑ ብዙ ኢትዮጵያዊያን በገንዘብ ችግር ውስጥ ናቸው። መንግስት በተለይ በከተሞች አካባቢ እጅግ ደሃ ለሆኑ የህብረተሰቡ ክፍሎች በነጻ የመመገቢያ ጣቢያዎችን በማቋቋም በቀን ቢያንስ አንድ ጊዜ ምግብ እንዲመገቡ … ማንበብዎን ይቀጥሉ

የግል በጀት ምክሮች

የፋይናንስ እውቀት (Financial Literacy)

የበጀት እቅዶች: ከፋይናንሳዊ ስጋት ወደ ፋይናንሳዊ እፎይታ

የበጀት እቅድ ማዘጋጀት ገቢን እና ወጪዎችን ለመቆጣጠር አስፈላጊ ነው። ይህ ለሁሉም ሰው እውነት ነው። የበጀት እቅድ ማሰናዳት ገንዘብን ለመቆጠብ እና የፋይናንስ ህይወታችሁን በራሳችሁ ቁጥጥር ስር ለማዋል … ማንበብዎን ይቀጥሉ

የገንዘብ ስህተቶች

የፋይናንስ እውቀት (Financial Literacy)

ገንዘብ ነክ የሆኑ ስህተቶችን ስለማስወገድ

ሰዎች በህይወታቸው የሆነ ጊዜ ላይ ከገንዘብ ነክ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ጭንቀት ውስጥ የመዘፈቅ አደጋ ያጋጥማቸዋል። ከእነዚህ ችግሮች መካከል ጥቂቶቹ መነሻ ምክንያታቸው በቀጥታ አንዳንድ ገንዘብ ነክ ስህተቶችን … ማንበብዎን ይቀጥሉ