የFiFi ፋይናንስ

በመስመር ላይ በማረም ገንዘብ ያግኙ

የመስመር ላይ ስራዎች (Online Jobs), ገንዘብ አግኝ (make money)

በኦንላይን የጽሁፍ እርማትን (proofreading) በመስራት ገንዘብ ስለማግኘት

የንግዱ ዓለም እና ቴክኖሎጂ በጊዜ ሂደት እያደጉ በሄዱ መጠን በይነ መረብ ወይም ኢንተርኔት ትልቁ የስራ ዕድል አቅራቢ ሆኗል። አሁን ላይ ሁሉም ነገር እየሆነ ያለው በኦንላይን ወይም … ማንበብዎን ይቀጥሉ

የመስመር ላይ ስራዎች (Online Jobs), ገንዘብ አግኝ (make money)

በትብብር ወይም በቁርኝት በሚሰራ ግብይት ገንዘብ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል

የትብብር ወይም የቁርኝት የግብይት ስራ ገንዘብ ማስገኘት ይችላልን? የትብብር ወይም የቁርኝት ግብይት ስራ በአሁኑ ጊዜ በኦንላይን ላይ ገንዘብ ለማግኘት በጣም ታዋቂ ከሆኑ መንገዶች መካከል አንዱ ነው። … ማንበብዎን ይቀጥሉ

ገንዘብ አግኝ (make money)

አጠር ባለ ጊዜ ገንዘብ በፍጥነት የማግኛ መንገዶች (How to Get Money Fast)

አንዳንድ ጊዜ ራሳችሁን በአስቸኳይ ገንዘብ በምትፈልጉበት ሁኔታ ውስጥ ልታገኙት ትችላላችሁ። ድንገተኛ አደጋ ወይም ሁኔታ ተከስቶ ሊሆን ይችላል፤ ሆኖም ራሳችሁን ከዚህ ሁኔታ ለማውጣትና እርምጃ ለመውሰድ ስትፈልጉ ደግሞ … ማንበብዎን ይቀጥሉ

የንግድ ሀሳቦች (Business Ideas), ገንዘብ አግኝ (make money)

በዩቲዩብ ቻነል ላይ እንዴት ገንዘብ መስራት እንደሚቻል ማሳያ ሃሳቦች (YouTube)

በየነ መረብ ወይም ኢንተርኔት በራሱ አንድ ዓለም ነው ብንል ማጋነን አይሆንም። አንድ ሰው ኢንተርኔትን በመጠቀም መገብየት፣ መማር፣ መዝናናት እንዲሁም መሰረታዊ በሆነ ሁኔታ ሁሉንም የህይወት ዘርፎቹን ሊኖርበት … ማንበብዎን ይቀጥሉ

FiFi Finance አማርኛ, ገንዘብ አግኝ (make money)

ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን በጎንዮሽ ስለመስራት ማወቅ የሚገቡን ወሳኝ ነጥቦች (Side Gig)

እኛ ሁልጊዜ የምንመክረው አንድ የተለመደ የህይወት ህግ ወይም መመሪያ አለን፤ ይኸውም፣ በመደበኛነት ተቀጥራችሁ በምትሰሩት ስራ በወር የቱንም ያህል ገቢ ብታገኙም አንድ የገቢ ምንጭ ሊኖራችሁ ፈጽሞ አይገባም። … ማንበብዎን ይቀጥሉ

FiFi Finance አማርኛ, የፋይናንስ እውቀት (Financial Literacy)

ዛሬውኑ መወገድ የሚገባቸውና ወጣቶች የሚፈጽሟቸው 6 ገንዘብ ነክ ስህተቶች

የፎርብስ የዓለማችን ባለጸጎች ዝርዝር እንደሚያመለክተው፣ በዓለማችን እጅጉን ባለጸጋ የሆኑት ሰዎች ኩባንያዎቻቸውን የመሰረቱት ዕድሜያቸው ገና በአስራዎቹ ውስጥ እያለ ነው። እጅግ ባለጸጋ አሜሪካዊያን መካከል እንደ ማርክ ኩባን፣ ቢል … ማንበብዎን ይቀጥሉ

የፋይናንስ እውቀት (Financial Literacy)

ዛሬውኑ መጠቀም መጀመር ያለባችሁ 7 ጠቃሚ የበጀት ምክሮች (Budget Tips)

በአሁኑ ብዙ ኢትዮጵያዊያን በገንዘብ ችግር ውስጥ ናቸው። መንግስት በተለይ በከተሞች አካባቢ እጅግ ደሃ ለሆኑ የህብረተሰቡ ክፍሎች በነጻ የመመገቢያ ጣቢያዎችን በማቋቋም በቀን ቢያንስ አንድ ጊዜ ምግብ እንዲመገቡ … ማንበብዎን ይቀጥሉ

ገንዘብ አግኝ (make money)

በ Shopify ላይ ገንዘብ እንዴት መስራት እንደሚችሉ የሚያመለክቱ 4 ደረጃዎች

የኦንላይን የዕቃ መሸጫ መደብር ለመጀመር እያሰባችሁ ቢሆንም ይኼን ግን እንዴት ማድረግ እንደምትችሉ አታውቁም አይደል? በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ ከ3 ቢሊዮን በላይ የኢንተርኔት ወይም በአማርኛው የበይነ መረብ … ማንበብዎን ይቀጥሉ

የፋይናንስ እውቀት (Financial Literacy)

የበጀት እቅዶች: ከፋይናንሳዊ ስጋት ወደ ፋይናንሳዊ እፎይታ

የበጀት እቅድ ማዘጋጀት ገቢን እና ወጪዎችን ለመቆጣጠር አስፈላጊ ነው። ይህ ለሁሉም ሰው እውነት ነው። የበጀት እቅድ ማሰናዳት ገንዘብን ለመቆጠብ እና የፋይናንስ ህይወታችሁን በራሳችሁ ቁጥጥር ስር ለማዋል … ማንበብዎን ይቀጥሉ

የንግድ ሀሳቦች (Business Ideas), ገንዘብ አግኝ (make money)

ኢትዮጵያ ውስጥ ዩኒቨርሲቲ እያሉ እንዴት ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል

የኮሌጅ ትምህርት ዘመን የአንድ ሰው ህይወት አስደሳች ጊዜ ሊሆን ይችላል። ለእኔ በግሌ ኮሌጅ የህይወቴ ምርጡ ህይወት ነበር። ነፃነቱ፣ ነፃ ጊዜው እና እዚያ የምታገኟቸው ሰዎች ህይወታችሁን በመቅረጽ … ማንበብዎን ይቀጥሉ